ክፍለ ጊዜ 16/21

ገጽ 6/6 የሥራ ዕቅድ

የሥራ ዕቅድ

ልጆቻችሁ የሚጫወቷቸውን የጨዋታ ዓይነቶች (የተደራጀ፣ ያልተደራጀ፣ በመጫወቻ፣ ያለመጫወቻ) አስተውሉ እና መጫወት የሚችሏቸውን የተለያዩ ጨዋታዎች አማራጭ ለማስፋት የሚያስችሉ መንገዶችን ለዩ።

የዕለት ተዕለት ሁኔታዎችን አስቡ፡- ጨዋታን የዕለት ተዕለት ተግባሮቻችሁ አንድ አካል አድርጋችሁ ማካተት የምትችሉት እንዴት ነው? የትኞቹ እንቅስቃሴዎች ላይ ልታተኩሩ ትችላላችሁ? ከልጃችሁ ጋር መስተጋብር ማድረግ እና መጫወት የምትችሉባቸው መልካም ዕድሎችን መለየት ትችላላችሁ?

ላሳያችሁት ፍላጎት እናመሰግናለን እንዲሁም እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ በምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን።