ክፍለ ጊዜ 12/21

ገጽ 3/3 የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

  • እባካችሁ ይህን ባነበባችሁበት ወቅት የነበሯችሁን አስተያየቶች እና ሀሳቦች ጻፉ።
  • እናንተ እና ባለቤታችሁ ከማህበራዊ ሠራተኛው ጋር ያሏችሁን ግንኙነቶች ለማሻሻል እንዴት እንደምትሰሩ የሚገልጽ ዕቅድ አዘጋጁ።
  • እናንተ እና ባለቤታችሁ ከተቆጣጣሪው ጋር ያሏችሁን ግንኙነቶች ለማሻሻል እንዴት እንደምትሰሩ የሚገልጽ ዕቅድ አዘጋጁ።
ፍላጎት ስላሳያችሁ እያመሰገንን እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ ለምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን!