ክፍለ ጊዜ 12/21
ገጽ 1/3 ከባለሥልጣን አካላት ጋር መተባበርከባለሥልጣን አካላት ጋር መተባበር
ልምምድ የሚደረግባቸው ችሎታዎች፡- ከባለሥልጣን አካላት ጋር ሞያዊ ግንኙነት መመስረት።
የክፍለ ጊዜው ጭብጥ፡–
በዚህ የስልጠና ክፍለ ጊዜ ከሚከተሉት ባለሥልጣን አካላት ጋር አዎንታዊ ግንኙነት መመስረት ላይ ትሰራላችሁ፡- ማህበራዊ ሠራተኞች፣ የስራ መሪዎች/ተቆጣጣሪዎች እና የአደራ ቤተሰብ ሥራ አስኪያጆች።
በዚህ የስልጠና ክፍለ ጊዜ ከሚከተሉት ባለሥልጣን አካላት ጋር አዎንታዊ ግንኙነት መመስረት ላይ ትሰራላችሁ፡- ማህበራዊ ሠራተኞች፣ የስራ መሪዎች/ተቆጣጣሪዎች እና የአደራ ቤተሰብ ሥራ አስኪያጆች።
የክፍለ ጊዜው ዓላማዎች፡-
ይህ ክፍለ ጊዜ ዓላማው ቀጣሪዎቻችሁ የሆኑትን ባለሥልጣን አካላት እና አማካሪዎቻችሁን የሥራ ድርሻዎች እንድትገነዘቡ እና በሀገራችሁ ውስጥ ካሉ የአካባቢ የአደራ ቤተሰብ ማህበራት ጋር ግንኙነት እንድትፈጥሩ ማድረግ ነው።
የዓለም አቀፉ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤ ድርጅት (IFCO) ገጽ አገናኝ www.ifco.info