ክፍለ ጊዜ 11/21

ገጽ 4/4 የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

  • እባካችሁ ይህን ስታነቡ የነበሯችሁን አስተያየቶች እና ሀሳቦች ጻፉ። ቢቻል በቡድናችሁ ውስጥ ካሉ የአደራ ቤተሰብ ወላጆች እና ከአሰልጣኛችሁ ጋር ተወያዩባቸው።
  • የሚቀጥለውን ክፍለ ጊዜ ከመጀመራችሁ በፊት እንዴት እንደምትሰሩ የሚገልጽ ዕቅድ ጻፉ።
  • ከህጻኑ የተፈጥሮ ወላጆች ጋር የሚኖራችሁን ማህበራዊ ግንኙት እንዴት እንደምታስኬዱ ዕቅድ አውጡ።
  • እናንተ ወይም ህጻኑ ሞባይል ስልክ ወይም ቪዲዮ ካሜራ የምትጠቀሙ ከሆነ፡- የቀረጻችሁትን በሙሉ ኮምዩተር ላይ ካስቀመጣችሁ በኋላ ለመቅረጽ ከተጠቀማችኋቸው ሞባይል ስልኮች ወይም ካሜራዎች ላይ መሰረዛቸውን አረጋግጡ።

ፍላጎት ስላሳያችሁ እያመሰገንን እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ ለምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን!