ክፍለ ጊዜ 18/21

ገጽ 4/4 የስራ ዕቅዳችሁን መንደፍ

የስራ ዕቅዳችሁን መንደፍ

እባካችሁ ደረጃ በደረጃ የተቀመጠውን ዝርዝር ተወያዩበት እና እስከ አሁን የነበራችሁን ተሞክሮ በአጭሩ ግለጹ።

 

  • ባለድርሻ አካላት ላቀረባችሁላቸው ግብዣ ምን ዓይነት ምላሽ ሰጡ?
  • የአባት ተሳትፎ ስለሚያስገኛቸው ጥቅሞች ላቀረባችሁት ገለጻ የማህበረሰብ ቡድኑ ምን ዓይነት ምላሽ ሰጠ? ያልተስማሙባቸው ነገሮች ነበሩ ወይም ደግሞ ለውጥ ማምጣትን በተመለከተ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ነበራቸው? የሰዎችን ትኩረት ወደ ለውጥ ማዞር ጊዜ ይወስዳል፤ ስለዚህ እባካችሁ ይህን ሥራ ረጅም ጊዜ የሚወስድ ሥራ አድርጋችሁ እዩት።
  • ልምዳችሁን ከባለድርሻ አካላት ጋር ይበልጥ ተቀናጅቶ ለመሥራት መጠቀም የምትችሉት እና በማህበረሰቡ እና በቤተሰቦች ዘንድ ይበልጥ ተቀባይነት ለማግኘት በሚያስችላችሁ መልኩ ገለጻችሁ ላይ ማስተካከያ ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው?
  • ህጻናት፣ በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ ያሉ እና ወጣት ልጆቻቸውን በመንከባከብ ውስጥ አባቶች እንዲሳተፉ በማድረግ ላይ ማህበረሰቡ እንዲያተኩር ለማድረግ ቀጥሎ የምትወስዱት እርምጃ ምን ይሆናል?