ክፍለ ጊዜ 2/21
ገጽ 2/4፡- በቤተሰባችሁ ውስጥ ያለውን አዎንታዊ የእሴት ሥርዓት መለየትበቤተሰባችሁ ውስጥ ያለውን አዎንታዊ የእሴት ሥርዓት መለየት
አንድን ህጻን እንክብካቤ ለመስጠት መረከብ በተወሰነ መልኩ ልጅ እንደመውለድ ነው -አዲስ አባል ወደ ቤተሰቡ መምጣቱ በአጠቃላይ ቤተሰቡ ውስጥ ያለውን የኃላፊነቶች ክፍፍል እና ግንኙነቶች የሚለውጥ ነው።
እንክብካቤ የሚሰጠው ልጅ ለመቀበል ቤተሰቡን ማዘጋጀት
አንድን ህጻን እንክብካቤ ለመስጠት ከመቀበል ጋር በተያያዘ መሠራት ያለባቸው ሁለት ሥራዎች አሉ፡-
አንደኛው ህጻኑ የት እንደሚተኛ እንደመወሰን ያሉ ተጨባጭ ዝግጅቶችን ማድረግ ነው።
ሌላኛው ሥራ ህጻኑ የቤተሰቡ አካል እንዲሆን ለማገዝ የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጅቶችን ማድረግ ነው። ይህ ተጨባጭ ከሆኑት ሁኔታዎችም በላይ አስፈላጊ በመሆኑ የሚከተለው መልመጃ የመጀመሪያ ሞያዊ ሥራችሁ ይሀናል። ለልጁ መስጠት የምትችሏቸውን አዎንታዊ እሴቶች ማግኘትን የተመለከተ ነው።
Here is a video of Mariam, who moved in with her grandparents after her parents died. She gives us an interesting insight into her life in kinship care.