ክፍለ ጊዜ 2/19

ገጽ 4/4፡- የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

  • እባካችሁ ይህን ባነበባችሁበት ጊዜ የነበሯችሁን አስተያየቶች እና ሀሳቦች ጻፉ። ቢቻል ከአንድ ተቆጣጣሪያችሁ/የስራ መሪያችሁ/፣ ከባለቤታችሁ ወይም ከአንድ ጓደኛችሁ ጋር ተወያዩባቸው።
  • የሚቀጥለውን ክፍለ ጊዜ ከመጀመራችሁ በፊት እንዴት እንደምትሰሩ የሚገልጽ ዕቅድ ጻፉ።
  • እናንተ ወይም ልጁ/ልጅቷ የሞባይል ካሜራ ቪዲዮ የምትጠቀሙ ከሆነ፡- የቀረጻችሁትን በሙሉ ኮምፒዩተር ላይ ካስቀመጣችሁ በኋላ ለመቅረጽ ከተጠቀማችኋቸው ሞባይል ስልኮች ወይም ካሜራዎች ላይ መሰረዛቸውን አረጋግጡ።
ፍላጎትስላሳያችሁእያመሰገንንእስከሚቀጥለውክፍለጊዜድረስለምትሰሩትሥራመልካምዕድልእንመኝላችኋለን!