ክፍለ ጊዜ 7/21
ገጽ 5/5 የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች
የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች
- እባካችሁ ይህን ባነበባችሁበት ጊዜ የነበሯችሁን አስተያየቶች እና ሀሳቦች ጻፉ። ቢቻል ከአንድ ተቆጣጣሪያችሁ/የስራ መሪያችሁ/፣ ከባለቤታችሁ ወይም ከአንድ ጓደኛችሁ ጋር ተወያዩባቸው።
- የሚቀጥለውን ክፍለ ጊዜ ከመጀመራችሁ በፊት እንዴት እንደምትሰሩ የሚገልጽ ዕቅድ ጻፉ።
- እናንተ ወይም ልጁ/ልጅቷ የሞባይል ካሜራ ቪዲዮ የምትጠቀሙ ከሆነ፡- የቀረጻችሁትን በሙሉ ኮምፒዩተር ላይ ካስቀመጣችሁ በኋላ ለመቅረጽ ከተጠቀማችኋቸው ሞባይል ስልኮች ወይም ካሜራዎች ላይ መሰረዛቸውን አረጋግጡ።
ፍላጎት ስላሳያችሁ እያመሰገንን እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ ለምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን!