ክፍለ ጊዜ 8/21

ገጽ 3/3 የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

1.ግምገማችሁን ስትመለከቱት የአደራ ቤተሰብ ወላጆች እንደመሆናችሁ መጠን ያስመዘገባችሁት ምርጥ ስኬት ምንድን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

2.የአደራ ቤተሰብ እንደመሆናችሁ መጠን ስለ ራሳችሁ የተማራችኋቸው ዋና ዋና ነገሮች ምንድን ናቸው?

3.ከህጻኑ ጋር በተያያዘ አሁንም ልንሰራባቸው ይገባል የምትሏቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው?

4.ሥራችሁን እንድትቀጥሉ ከባለሥልጣን አካላት ድጋፍ የምትፈልጉት ምን ላይ ነው?

ፍላጎት ስላሳያችሁ እያመሰገንን እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ ለምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን!