ክፍለ ጊዜ 13/21

ገጽ 5/5 የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

የሥራ ዕቅድ፡- ከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ በፊት የሚሠሩ ሥራዎች

  • እባካችሁ ይህንን ባነበባችሁበት ወቅት የነበሯችሁን አስተያየቶች እና ሀሳቦች ጻፉ።
  • ከመስተጋብር ጋር የተያያዙ ተጨባጭ ሁኔታዎችን እናንተ እና ባለቤታችሁ እንዴት እንደምታቅዱ የሚገልጽ ዕቅድ ጻፉ።
  • ከህጻኑ የተፈጥሮ ወላጆች ጋር የሚኖራችሁን ማህበራዊ ግንኙነት የምትመሩበት ዕቅድ አዘጋጁ።
  • ቢቻል ዕቅዶቻችሁን ከአንድ የስራ መሪ ወይም ማህበራዊ ሠራተኛ ጋር ተወያዩባቸው።

ፍላጎት ስላሳያችሁ እያመሰገንን እስከሚቀጥለው ክፍለ ጊዜ ድረስ ለምትሰሩት ሥራ መልካም ዕድል እንመኝላችኋለን!