ክፍለ ጊዜ 19/21
ገጽ 4/5 ርዕስ ለ፡- የፌርስታርት ፕሮግራምን መጠቀምን የሚመለከቱ ማጠቃለያዎችርዕስ ለ፡- የፌርስታርት ፕሮግራምን መጠቀምን የሚመለከቱ ማጠቃለያዎች
ውይይት
-
20 ደቂቃ
- እነዚህን ጥያቄዎች እና መልሶች በመመልከት የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤ ባለሞያዎች እንደመሆናችሁ መጠን አሁን ያሏችሁን ብቃቶች በአጭሩ ማስቀመጥ ትችላላችሁ? በጣም ወሳኝ የምትሏቸው ሦስት ብቃቶች ምንድን ናቸው?
- በዚህ ስልጠና ውስጥ ያደረጋችሁት ተሳትፎ፡- የአደራ እንክብካቤያችሁ በአካባቢው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ቦታ ከፍ በማድረግ እና ሰዎች ሞያችሁን እና የምትንከባከቧቸውን ህጻናት እንዲያከብሩ በማድረግ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤያችሁን ለማስፋፋት እዚህ የተማራችሁትን ነገር መጠቀም የምትችሉት እንዴት ነው?
- የፌርስታርት ስልጠና ፕሮግራምን ዲዛይን ላደረጉት ወይም ለአሰልጣኞች ተቆጣጣሪዎች/ሀላፊዎች ያለኝ የማሻሻያ ሀሳብና አስተያየት
የቡድን ውይይት ወይም በግል ማሰላሰል
20 ደቂቃ
• በፌርስታርት ስልጠና ውስጥ እኔ ያደረግኩት ተሳትፎ፡- የአደራ እንክብካቤዬ በአካባቢው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ቦታ ከፍ በማድረግ እና ሰዎች ሞያዬን እና የምንከባከባቸውን ህጻናት እንዲያከብሩ በማድረግ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤዬን ለማስፋፋት እዚህ የተማርኩትን ነገር መጠቀም የምችለው እንዴት ነው?
• ፕሮግራሙን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ የፌርስታርት ስልጠናን ለቀረጹት ሰዎች ወይም ለአካባቢው አሰልጣኞች/የስራ መሪዎች የምሰጣቸው አስተያየቶች እና ምክሮች ምንድን ናቸው?