ክፍለ ጊዜ 19/21

ገጽ 4/5 ርዕስ ለ፡- የፌርስታርት ፕሮግራምን መጠቀምን የሚመለከቱ ማጠቃለያዎች

ርዕስ ለ፡- የፌርስታርት ፕሮግራምን መጠቀምን የሚመለከቱ ማጠቃለያዎች

ውይይት

  • 20 ደቂቃ

    • እነዚህን ጥያቄዎች እና መልሶች በመመልከት የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤ ባለሞያዎች እንደመሆናችሁ መጠን አሁን ያሏችሁን ብቃቶች በአጭሩ ማስቀመጥ ትችላላችሁ? በጣም ወሳኝ የምትሏቸው ሦስት ብቃቶች ምንድን ናቸው?
    • በዚህ ስልጠና ውስጥ ያደረጋችሁት ተሳትፎ፡- የአደራ እንክብካቤያችሁ በአካባቢው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ቦታ ከፍ በማድረግ እና ሰዎች ሞያችሁን እና የምትንከባከቧቸውን ህጻናት እንዲያከብሩ በማድረግ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤያችሁን ለማስፋፋት እዚህ የተማራችሁትን ነገር መጠቀም የምትችሉት እንዴት ነው?
    • የፌርስታርት ስልጠና ፕሮግራምን ዲዛይን ላደረጉት ወይም ለአሰልጣኞች  ተቆጣጣሪዎች/ሀላፊዎች ያለኝ  የማሻሻያ  ሀሳብና አስተያየት

የቡድን ውይይት ወይም በግል ማሰላሰል

20 ደቂቃ
• በፌርስታርት ስልጠና ውስጥ እኔ ያደረግኩት ተሳትፎ፡- የአደራ እንክብካቤዬ በአካባቢው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ቦታ ከፍ በማድረግ እና ሰዎች ሞያዬን እና የምንከባከባቸውን ህጻናት እንዲያከብሩ በማድረግ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤዬን ለማስፋፋት እዚህ የተማርኩትን ነገር መጠቀም የምችለው እንዴት ነው?

• ፕሮግራሙን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ የፌርስታርት ስልጠናን ለቀረጹት ሰዎች ወይም ለአካባቢው አሰልጣኞች/የስራ መሪዎች የምሰጣቸው አስተያየቶች እና ምክሮች ምንድን ናቸው?