ክፍለ ጊዜ 19/21

ገጽ 1/5 ከመማር ሂደቱ ያገኘናቸው የሞያ ብቃቶቻችን

ከመማር ሂደቱ ያገኘናቸው የሞያ ብቃቶቻችን

ልምምድ የሚደረግባቸው ችሎታዎች፡-

  • የአደራ ቤተሰብ ወላጆች እንደመሆናችሁ መጠን ያሳያችሁትን ዕድገት ስልታዊ በሆነ መልኩ መገምገም።
የክፍለ ጊዜው ጭብጥ፡-

በክፍለ ጊዜ 19 በዚህ ስልጠና ውስጥ በሚከተሉት አራት ዘርፎች የሠራችሁት ሥራ ያስገኘውን ውጤት ታጠናላችሁ፡-

  • በአጠቃላይ የአደራ ቤተሰብ ልጁ ዕድገት እና የህጻን/እንክብካቤ ሰጪ ግንኙነት።
  • ህጻናትን መንከባከብን በሚመለከተው ንደፈ ሀሳብ ዙሪያ የአደራ ቤተሰብ ወላጆች ያላቸው ብቃት።
  • በአደራ ቤተሰብ ወላጆች እና በዕለት ተዕለት ማህበራዊ መረቡ መካከል ያሉ ግንኙነቶች።
  • በአካባቢው ካለው ምህዳር እና ውሳኔ ሰጪዎች ጋር ያለው ግንኙነት።

የክፍለ ጊዜው ዓላማዎች፡-
ዓላማዎቹ የአደራ ቤተሰብ እንክብካቤያችሁን ዕድገት ማጤን እና ስለዚያ መወያየት እና ከላይ በተጠቀሱት አራት ዘርፎች የስልጠናው መጀመሪያ ላይ የነበራችሁን የእንክብካቤ አሰጣጥ ሁኔታ አሁን ካላችሁ ሁኔታ ጋር ማነጻጸር ነው። በዚህ የፌርስታርት ስልጠና መጀመሪያ ላይ የተነሳችሁበትን ቦታ አሁን ከምትገኙበት ሁኔታ ጋር በምታነጻጽሩበት ወቅት የሚከተሉትን ጉዳዮች ከግምት ውስጥ አስገቡ፡-

  • የአደራ ህጻናትን በመንከባከብ ችሎታችሁ ላይ ስልጠናው ምን ዓይነት ተጽዕኖ አሳድሯል?
  • ይበልጥ ማህበራዊ፣ ይበልጥ ሞያን የተላበሰ ለህጻናት ይበልጥ ሞያዊ የሆነ አስተማማኝ መሰረትን መስጠት የሚችል የአደራ ቤተሰብ ፈጥራችኋል?
  • እንደ ቤተሰብ ስልጠናው ያሳደረባችሁ እና የአደራ እንክብካቤአችሁ የሚያሳድርባችሁ ተጽዕኖ ምን ዓይነት ነው?
  • ባል/ሚስት የሌላችሁ የአደራ ወላጅ ከሆናችሁ እባካችሁ የሚከተለውን ጉዳይ በራሳችሁ አጢኑ፡- የግል ዕድገታችሁን እና ችሎታዎቻችሁን።

Including Parents and children in their new community

There are two important keys to successful inclusion in the new community:

Parents and children must build new relations and social networks – with neighbours and their children, with local leaders, street vendors, school teachers and students. Being accepted as natural members of the community requires your planning.

The second key is to include your children and youth in daily chores and activities, and give them responsibilities. Only then will they grow to become self-reliant, and be able to live as adult members of the community. For children who were accustomed to another set of daily duties in the Village, this new development can be a challenge.

 

Let’s listen to the experiences of Mama Tulipo!

Mama Tulipo started as an SOS Parent, and later became a foster mother. Here she describes her own personal development and the positive growth of her foster children:

Your content goes here. Edit or remove this text inline or in the module Content settings. You can also style every aspect of this content in the module Design settings and even apply custom CSS to this text in the module Advanced settings.