ክፍለ ጊዜ 9/21

ገጽ 9/10 ሞያዊ ሥራችሁ፡- አስተማማኝ በሆነ መልኩ ሰውን ለመቅረብ የሚያስችሉ ዕድሎችን መስጠት

ሞያዊ ሥራችሁ፡- አስተማማኝ በሆነ መልኩ ሰውን ለመቅረብ የሚያስችሉ ዕድሎችን መስጠት
/h2>

ሞያዊ ሥራዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡-

  • አስተማማኝ እንክብካቤ ሰጪነት የሚያካትታቸውን ነገሮች በሥራችሁ ውስጥ መጠቀም።
  • ሰውን ከመቅረብ ጋር የተያያዙ ችግሮች ያሉባቸው ህጻናትን ማህበራዊ ህይወታቸውን በአግባቡ እንዲመሩ ለመርዳት የሚያስችሉ መንገዶችን ማግኘት።