ክፍለ ጊዜ 17/21

ገጽ 9/9 አባሪ፡- ወደ ሌሎች የጎዳና ፕሮጀክቶች ማስፈንጠሪያዎች

አባሪ፡- ወደ ሌሎች የጎዳና ፕሮጀክቶች ማስፈንጠሪያዎች

የመንፈስ መነቃቃትን ሊሰጧችሁ የሚችሉ አንዳንድ የጎዳና ተዳዳሪ ህጻናትን የሚመለከቱ ሌሎች ፕሮጀክቶች ከዚህ በታች ቀርበዋል። ጠቃሚ ሆነው ካገኛችኋቸው ልታነጋግሯቸው ትችላላችሁ። ምናልባትም በጎዳና ተዳዳሪ ህጻናት ላይ የሚሰሩ ሌሎች ዕምነትን መሠረት ያደረጉ እና ማህበረሰብን መሠረት ያደረጉ ድርጅቶችን ታውቁ ይሆን?